Future Technology @yebichasoVacancy Platform
@yebichaso
ቴክኖሎጂ • ፈጠራ • ዕድል • የተሻለ የወደፊት ግንባታ        ቴክኖሎጂ • ፈጠራ • ዕድል • የተሻለ የወደፊት ግንባታ       

Empowering Your Future Through Technology.

Your Vision. Our Technology. Your Future.

We transform ideas into innovative digital solutions that connect people, empower businesses, and create opportunities for a smarter, more connected future.

የማመልከቻዎን ሁኔታ ይመልከቱ

ካመለከቱ በኋላ የተሰጠዎትን የማመልከቻ ቁጥር ያስገቡ። ምሳሌ፦ FT-2026-156699

ያሉ የሥራ ዕድሎች

1 የሥራ ዕድሎች አሉ
አጽዳ
ተለይቶ የቀረበ

በቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም የወላጆች የምክርና አቅም ግንባታ አገልግሎት ሰራተኛ (ECD) VII

ቦታ: Addis Ababa City Administration
የትምህርት ደረጃ: ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እና በተለያየ የሙያ መስክ በደረጃ II/III/IV/ ያጠናቀቀች እና ለደረጃው COC ያላት
የሥራ ልምድ: ዜሮ ዓመት
• የሥራ ሁኔታ፡ የስራ ቦታ በመኖሪያ አካባቢ በብሎክ ደረጃ የህጻናት እንክብካቤንና እድገትን ቤት ለቤት የሚደረግ የወላጆች ምክር እና የአቅም ግንባታ አገልግሎትን መስጠት ይሆናል፡፡
8,478+ ETB
የመጨረሻ ቀን: Nov 13, 2026