Future TechnologyDigital • Innovation • Future@yebichaso
BREAKING LATEST ANNOUNCEMENT
Welcome to FUTURE TECHNOLOGY @yebichaso — Your Vision. Our Technology. Your Future. ራዕይዎ የእኛ ግብ ፤ ቴክኖሎጂያችን የወደፊትዎ መሠረት! - Our Services:- 1. Website & Software Development ድረ-ገጽና ሶፍትዌር ልማት 2. Web & Mobile Applications የድረ-ገጽና የሞባይል መተግበሪያዎች 3. Online Recruitment Services የኦንላይን ቅጥርና የሥራ ማመልከቻ አገልግሎት 4. Online & Offline ICT Training የአይሲቲ ሥልጠና (በኦንላይንና በአካል) 5. Computer Maintenance & Repair የኮምፒውተር ጥገናና እድሳት 6. Networking & System Administration የኔትወርክና የሲስተም አስተዳደር 7. CCTV Installation & Security Systems የሲሲቲቪና የደህንነት ሲስተም ተከላ 8. Software Installation & Configuration የሶፍትዌር ጭነትና ውቅር ማዘጋጀት 9. IT Support & Technical Consultancy የአይቲ ድጋፍና የቴክኒክ ምክክር 10. Data Backup & Cloud Solutions የመረጃ ምትኬና የክላውድ መፍትሔዎች Contact Us: • Phone: +251 913 028 859 • Website: www.yebichaso.et • Telegram: @yebichaso • #yebichaso
← Back to all vacancies
CAREER OPPORTUNITY

በቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም የወላጆች የምክርና አቅም ግንባታ አገልግሎት ሰራተኛ (ECD) VII

Future Technology @yebichaso
📍 Addis Ababa City Administration💼 Not specified◉ ዜሮ ዓመት💰 From 8478.00 ETB👤 Gender: Female👥 Positions: 500

Job Description

• የሥራ ሁኔታ፡ የስራ ቦታ በመኖሪያ አካባቢ በብሎክ ደረጃ የህጻናት እንክብካቤንና እድገትን ቤት ለቤት የሚደረግ የወላጆች ምክር እና የአቅም ግንባታ አገልግሎትን መስጠት ይሆናል፡፡

Responsibilities

  • ለስልጠና ያለ ፈቃደኝነት፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቴክኒክና ሙያ ክህሎት ስልጠና ቢሮ የሚሰጠውን የሶስት ወራት ደረጃ II ECD-PC' (Level II ECD-PC) ስልጠና ፕሮግራም ለማጠናቀቅ ፈቃደኛ የሆነች
  • የብቃት ምዘና፡- ከስልጠናው በኋላ የሚሰጠውን የብቃት ማረጋገጫ (COC) ምዘና ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆነች እና ፈተናውን አልፋ የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ማለፍ የምትችል
  • የሥራ ሁኔታ፡- የስራ ቦታ በመኖሪያ አካባቢ በብሎክ ደረጃ የህጻናት እንክብካቤንና እድገትን ቤት ለቤት የሚደረግ የወላጆች ምክር እና የአቅም ግንባታ አገልግሎትን መስጠት ይሆናል፡

Requirements (500 items)

  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪነት መታወቂያ ያላት (ነዋሪ የሆነች)
  • የስራ ቦታ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ባሉ ጤና ጣቢያዎች ሆኖ ወረዳዎች ላይ በብሎክ አደረጃጀት ተመድባ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች

📎 Vacancy Announcement Page

Review the official vacancy announcement attached by the employer. You can open it in this page or download a copy.
🖼️
vacancy-11-bdbc4d6837c45269.pngOfficial vacancy attachment • PNG
Attached vacancy hard copy